አማርኛ (Amharic)

ስለ እኛ

Tenants Victoria (የ ቪክቶሪያ ተከራዮች) በቪክቶሪያ ውስጥ ቤት ለተከራዩ  ሰዎች የ ነጻ እና ሚስጥረኛነቱን የጠበቀ ኣገልግሎት ነው። ተከራዮች እራሳቸውን እንዲያግዙ መረጃ እንዲሁም ብዛት ባላቸው ቋንቋዎች ምክር እናቀርባለን።

Tenants Victoria(የ ቪክቶሪያ ተከራዮች):

  • ከኪራይዎ ጋር የተያያዙ ቅጾችን እና ስምምነቶችን መሙላት ሊያግዙዎት
  • የተዎሰኑ ችግሮች ላይ ምክር፣ ምሳሌ ጥገናዎች፣ የኪራይ ዋጋ መጨመሮች
  • ከኣከራይዎ ወይም ከኪራይ ቤት ወኪል ጋር ስለ እርስዎ መስማማት እና መከራከር
  • በ ቪሲኤቲ (የቪክቶሪያ ሲቪል እና ማስተዳደርያ ሸንጎ (Victorian Civil and Administrative Tribunal)) እርስዎን ለማገዝ ወይም ለመወከል
  • ስለ የተከራዮች መብት ለ የርስዎ ማህበረሰብ ቡድን መናገር ይችላል

እኛን ያግኙን

ግልጋሎቶቻችን በሙሉ ነጻ እና በጣም ተፈላጊ ናችው፣ እንዲሁም ኣማካሪዎቻችን የተቻለውን ያህል ሰዎች ቢያግዙም፣ ረጅም የመጠበቅ ጊዜ ሊኖር እንደሚችል እና የተገናኙን ሰዎች በሙሉ ለማገዝ እንደማንችልም እባክዎን ይገንዘቡ።

የተከራዮች የእርዳታ መስመር: 03 9416 2577

የተከራዮች የእርዳታ መስመር ከመደዎልዎ በፊት ኣስፈላጊ መረጃ
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ኃሙስ፣ ዓርብ፤ 9:00 ጠዋት – 4:00 ከሰዓት በኋላ
ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የህዝብ በኣላት ዝግ ነው

የህዝብ ቤቶች ተከራዮች የእርዳታ መስመር 1800 068 860

የህዝብ ቤቶች ተከራዮች የእርዳታ መስመር ከመደወልዎ በፊት ኣስፈላጊ መረጃ
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ኃሙስ፣ ዓርብ፤ 9:00 ጠዋት – 4:00 ከሰዓት በኋላ
ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የህዝብ በኣላት ዝግ ነው

የርስዎን ቋንቋ የሚናገሩ

ደውለውልን ስምዎን፣ የርስዎን ቋንቋ እንዲሁም የርስዎን ስልክ ቁጥር ከነገሩን፣ ከኣስተርጓሚ ጋር መልሰን እንደውልሎታለን።

የርስዎ ምስጢር

የኛን ግልጋሎት ሲጠቀሙ የርስዎን ምስጢር በተመለከተ መረጃ  የህግ ኣገልግሎት ምስጢር ፖሊሲን (Legal Service Privacy Policy)ይመልከቱ

የደንበኛ ግልጋሎት ደንብ

የኛን ግልጋሎት ሲጠቀሙ ለሚስማሙበት ደንቦች መረጃ፣ የኛን የደንበኛ ግልጋሎት ደንብ ይመልከቱ።

ለተከራዮች ምክር (Advice for Tenants)

የግል መኖሪያ ቤት ኪራይ ስለማመልከት

የግል መኖሪያ ቤት ኪራይ ስለማመልከት (PDF)
Applying for a private rental

ለሌላ ማስተላለፍና ለሌላ ማከራየት

ለሌላ ማስተላለፍና ለሌላ ማከራየት (PDF)
Assignment and sub-letting

ኮንትራትን ስለማቋረጥ

ኮንትራትን ስለማቋረጥ (PDF)
Breaking a lease

በኪራይ ውዝፍ እዳ ምክንያት ከቤት ማስወጣትን ስለማስወገድ

በኪራይ ውዝፍ እዳ ምክንያት ከቤት ማስወጣትን ስለማስወገድ (PDF)
Avoiding eviction for rent arrears

የመያዣ ገንዘብ ክፍያዎችን እና የክፍያዎቹ ኣመላለስ

ለማስያዣ ገንዘብ ማካካሻ የሚኖርዎ ቅደም ተከተል መመሪያ (PDF)
Bond payments and refunds

ካሳ ለተከራዮች

Compensation for tenants

ስለ ባለንብረቶች ወይም ንብረት ተወካዮች ቅሬታዎች

ስለ ባለንብረቶች ወይም ንብረት ተወካዮች ቅሬታዎች (PDF)
Complaints about landlords and real estate agents

ለማካካሻ ክፍያ ጥያቄ ስለመከራከር

ለማካካሻ ክፍያ ጥያቄ ስለመከራከር (PDF)
Defending a compensation claim

የተከራይ ውል ፍጻሜ

የተከራይ ውል ፍጻሜ (PDF)
Ending a tenancy

ከቤት ማስወጣት

ከቤት ማስወጣት (PDF)
Eviction

እባክዎ የቋንቋዎን ስም በራስዎ ፊደል ጽፎ ማስገባት

Fees and costs for VCAT hearing

የግዲታ መጣስ ማሳሰቢያ ለባለንብረትዎ ስለመስጠት

የግዲታ መጣስ ማሳሰቢያ ለባለንብረትዎ ስለመስጠት (PDF)
Giving your landlord a Breach of Duty notice

ቤት ሲለቁ እቃዎችን ስለመተው

ቤት ሲለቁ እቃዎችን ስለመተው (PDF)
Goods left behind

ከቤት ለመልቀቅ ማስጠንቀቂያ

Notice to Vacate

የቤት እንስሳት (ውሻ/ድመት)

የቤት እንስሳት (ውሻ/ድመት) (PDF)
Pets and your tenancy

ለብቻነት

ለብቻነት (PDF)
‘በንብረቱ ላይ ለመግባት መብት’ የሚኖርዎ ቅደም ተከተል መመሪያ (PDF)
Privacy as a tenant

የቤት ኪራይ ስለመጨመር

የቤት ኪራይ ስለመጨመር (PDF)
Rent Increases

ለተከራዩ  ቤቶች ጥገናዎች

ለጥገና የርስዎ ቅድመ ተከተል ደረጃ መመሪያ (PDF)
Repairs to rented homes

በደባል ቤት ነዋሪዎች

በደባል ቤት ነዋሪዎች (PDF)
Shared households

የተከራይና አከራይ ስምምነት ውል ስለመጀመር

Starting a tenancy

ስለ ተከራይ የተቀመጡ መረጃዎች ወይም “በጥፋተኝነት የተመዘገበ/blacklists”

ስለ ተከራይ የተቀመጡ መረጃዎች ወይም “በጥፋተኝነት የተመዘገበ/blacklists” (PDF)
Tenant databases and “blacklists”

ለተከራይ መብቶች ትንሽ መጽሐፍ (አጭር መግለጫ)

ለተከራይ መብቶች ትንሽ መጽሐፍ (አጭር መግለጫ) (PDF)
Tenant’s rights handbook

ባለንብረቱ ቤቱን ስለመሸጥ

ባለንብረቱ ቤቱን ስለመሸጥ (PDF)
The landlord is selling

በቪክቶሪያ ሲቪልና አስተዳደር ልዩ ፍርድ ቤት

The Victorian Civil and Administrative Tribunal

ለፍጆታ ክፍያዎች

ለፍጆታ ክፍያዎች (PDF)
Utility charges

ግዴታን ስለመጣስ ማስጠንቀቂያ ሲያገኙ

ግዴታን ስለመጣስ ማስጠንቀቂያ ሲያገኙ (PDF)
When you get a breach of duty notice

መቸ ነው ቤቱን መልቀቅ የሚፈልጉ

መቸ ነው ቤቱን መልቀቅ የሚፈልጉ (PDF)
When you want to leave

ለመኖሪያ ቤት ምርጫዎቸ ምንድ ናቸው?

ለመኖሪያ ቤት ምርጫዎቸ ምንድ ናቸው? (PDF)
1. What are my housing options?: Student housing

ለእኔ ትክክለኛ የመኖሪያ ቤት ምርጫ የትኛው ነው?

ለእኔ ትክክለኛ የመኖሪያ ቤት ምርጫ የትኛው ነው? (PDF)
2. Which housing option is right for me?: Student housing

እንዴት የመኖሪያ ቤት መፈለግና ማመልከት ይቻላል?

እንዴት የመኖሪያ ቤት መፈለግና ማመልከት ይቻላል? (PDF)
3. How do I find and apply for housing? Student housing

የንብርት ፍተሻ ማረጋገጫ ዝርዝር: ለተማሪ የመኖሪያ ቤት (PDF)

4. Property inspection checklist: student housing (PDF)

የግል ንብረት/ real estate አህጽሮት ቃል ምን ያመለክታል?

የግል ንብረት/ real estate አህጽሮት ቃል ምን ያመለክታል? (PDF)
5. What do the real estate abbreviations stand for?: Student housing

ከመግባቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው? (በግል ኪራይ ቤትና በደባል መኖሪያ ቤት)

ከመግባቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው? (በግል ኪራይ ቤትና በደባል መኖሪያ ቤት) (PDF)
6. What do I need to know before moving in (private rental and share houses)

ከመግባቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው? (በደባል መኖሪያ ቤት)

ከመግባቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው? (በደባል መኖሪያ ቤት) (PDF)
7. What do I need to know before moving in (rooming house)

ከመውጣቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው?

ከመውጣቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ምንድ ነው? (PDF)
8. What do I need to know before moving out?: Student housing

በቤት ነዋሪዎች ውስጥ ‘ጓደኛ’ ማስቀመጥ

በቤት ነዋሪዎች ውስጥ ‘ጓደኛ’ ማስቀመጥ (PDF)
Keeping the mates in house mates

የመንግሥት መኖሪያ ቤት ኪራይ

Public housing rents

የመንግሥት መኖሪያ ቤት ጥገና

Public housing repairs

በመንግሥት መኖሪያ ቤት ለተሰጠ ውሳኔ አቤቱታ ስለማቅረብ

Appealing a public housing decision

የጥገና ክፍያ ስለማስወገድ

Avoiding public housing maintenance charges

Tenants Victoria acknowledges the support of the Victorian Government.